NBC Ethiopia
December 29, 2025
✔ የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ማብራሪያ ሊሰጥ ነው፡፡
✔ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በሌላቸው የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶችን በተመለከተ ማሳሰቢያ
✔ ታይላንድ ካምቦዲያ “የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች” ስትል ከሰሰች፡፡
✔ የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ሀገራቸው ከአሜሪካ፣ እስራኤልና አውሮፓ ጋር ሙሉ ጦርነት ውስጥ ገብታለች አሉ፡፡
እነዚህን ጨምሮ በርካታ የሃገር ውስጥ እና ዓለምአቀፍ መረህጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
፡፡ ፡፡ ፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












