NBC Ethiopia
December 16, 2025
የኢፌዴሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ ስብሰባ ነገ ታኅሣሥ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል።

በጋራ ስብሰባውም የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በምክር ቤቶቹ የጋራ ስብሰባ ንግግር ያቀርባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል።
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












