6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በነገው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ይካሄዳል።
የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን ለማድረግ መሰረት የሚጥል መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
የንግዱ ማሕበረሰብ በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የተፈጠረውን የገበያ ዕድል አሟጦ መጠቀም እንደሚገባው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የአሜሪካ መንግስት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በሀገሪቱ ይሰጥ የነበረው የምግብ እርዳታ እንደሚቋረጥ አስታወቀ፡፡
የሩሲያ እና ምእራብያዊያን የጦርነት ስሌት ዓለምን ስጋት ላይ የጣለ መሆኑ ተገለጸ።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












