Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራትን ፍላጎት ያማከለ ዘላቂ የእዳ አስተዳደር ማዕቀፍ መዘርጋት አለበት – ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ

በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራትን ፍላጎት ያማከለ ዘላቂ የእዳ አስተዳደር ማዕቀፍ መዘርጋት አለበት - ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ

October 16, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራትን ያማከለ ፍትሃዊ፣ ግልጽ እና የልማት ፍላጎቶችን ከግምት ውስጥ ያስገባ ዘላቂ የእዳ አስተዳደር ማዕቀፍ ሊዘረጋ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ።

የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) አመታዊ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው። በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በዓመታዊው ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።

ከዓመታዊ ስብሰባው ጎን ለጎንም ፕሪኒስተን ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀው ስምንተኛው የዕዳ ጥናትና ምርምር የተመራጭ የብድር ሁኔታ ኮንፍረንስ ተካሄዷል። የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር የዓለም የእዳ አስተዳደር ማዕቀፎች የበለጠ ግልጽነት፣ ወጥነት እና ፍትሃዊነት ሊኖራቸው እንደሚገባ አመልክተዋል።

ተበዳሪዎች ከአባዳሪዎች የሚያገኙት ተመራጭ የእዳ አከፋፈል ሁኔታ ላይ ግልጽ መስፈርት ባለመቀመጡ የቅርብ ጊዜ የእዳ ድርድሮች አዝጋሚ እንዲሆኑ ማድረጉንና የተገማችነት ችግሮች ያሉበት መሆኑንም አስረድተዋል።

ከተበዳሪ ሀገር አንፃር ሲታይ ደግሞ እርግጠኛ መሆን ስለማይቻል የሚደረጉ ድርድሮችን ይበልጥ ውስብስብ እንደሚያደርገው፣ የገንዘብ ዋስትና አቅርቦትን እንደሚያዘገይ፣ በመጨረሻም የእዳ ሸክሙን ባልተመጣጠነ ሁኔታ በተበዳሪው ሀገር ላይ በመጫን ወደ ሁለትዮሽ አበዳሪዎች እንዲዘዋወር እንደሚያደርግም ጠቁመዋል።

ተመራጭ የብድር ሁኔታውም በግልጽ በሚታወቁናና አለማቀፋዊ መለኪያዎች በተቀመጠለት ሁኔታ የሚካሄዱ ከሆነ ፈጣን ስምምነቶችን በማድረግ በባለድርሻ አካላት መካከል መተማመንን እንደሚያመጣ ሚኒስትሩ አፅንኦት ሰጥተው አብራርተዋል።

ተመራጭ የእዳ አከፋፈል ሁኔታን የማግኘት ጉዳይ ከኢ-መደበኛ አሰራር እና ከአባዳሪዎች ማዕቀፍ ወጥቶ እንደ ቡድን 20 እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የግምገማ ማዕቀፍ ወይም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፋይናንስ ሂደት ሁሉን አቀፍ መሆን እንዳለባቸው አመልክተዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

“እስራኤል ጦርነቱን እንድትቀጥል ላደርግ እችላለሁ” ትራምፕ

Next Post

የሚዲያ የልህቀት ማዕከል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አማካኝነት ተመሰረተ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የሚዲያ የልህቀት ማዕከል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አማካኝነት ተመሰረተ

የሚዲያ የልህቀት ማዕከል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አማካኝነት ተመሰረተ

ፕሬዚዳንቶቹን ለማስተናገድ ደፋ ቀና ላይ

ፕሬዚዳንቶቹን ለማስተናገድ ደፋ ቀና ላይ

የትራምፕ አማካሪ ተከሰሱ

የትራምፕ አማካሪ ተከሰሱ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?