በሀማስ የተመለሱት አራቱም በህይወት የሌሉ አካላት ከታጋቾች ጋር የሚመሳሰል ዘረመል እንደሌላቸው እስራኤል አስታወቀች።
በመጀመሪያው ዙር የእስራኤልና ሀማስ የሰላም ስምምት ሀማስ 48 እስራኤላውያን ታጋቾችን የመመለስ ስምምነት የነበረው ሲሆን ፤ በዚህም መሰረት 20 በህይወት ያሉና 7 በህይወት የሌሉ እስራኤላውያን ታጋቾችን መመለሱ ይታወሳል።
ሆኖም ከተለመሱት 7ቱ ፤4የሚሆኑት በህይወት የሌሉ ታጋቾች ውስጥ አንዱም በዘረመል ታግተው ከነበሩት ጋር እንደማይመሳሰሉ እስራኤል አስታውቃለች፡፡ የሀማስን ድርጊት ተከትሎ እስራኤል በጋዛ የሰብአዊ እርዳ ዳጋም እንዳይጋባ እንደምታቋርጥና የራፋ መስመር የመክፈቻ ጊዜ እንደምታራዝም ዝታለች፡፡
ዘገባው የቢቢሲ ነው
በ-የአብስራ ሚሊዮን
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












