የኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ዕቅድ ፕሮጀክቶች ለኢንዱስትሪ ዕድገት መፋጠን ጉልህ ሚና እንደሚኖራቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል፡፡
የባህር ዳር መሶብ አንድ ማዕከል የአገልግሎት ተደራሽነትንና የህዝቡን እርካታ እንደሚያረጋግጥ በተግባር ማሳየት ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ገለጹ።
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይሎች በንጹሀን መኖርያዎች ላይ በሰው አልባ የጦር አውሮፕላኖች ጥቃት መፈጸማቸው ተነግሯል፡፡
ኢራን በኑክሌር ዙሪያ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ተቆጣጣሪ ድርጅት ጋር ተባባሪ መሆን “ከእንግዲህ አስፈላጊነቱ አይታየኝም” አለች።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












