ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለመስቀል በዓል በእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸው ይህ ዓመት የኢትዮጵያ ብርሃን ሲወጣ የምናይበት ነው ብለዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው ኢትዮጵያ እንደገና ትነሣለች፣ እንደገና ታበራለች፣ እንደገናም ለዓለም ትገለጣለች ብለዋል፡፡
ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው።
የቀድሞው የአሜሪካ የፌደራል ምርመራ ቢሮ ሃላፊ ጀምስ ኮሜይ ሁለት ክሶች ቀረበባቸው፡፡
የፍልስጤሙ ፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ ለፍልስጤም አገርነት እውቅና ከሚሰጡ ሀይሎች ጋር እሰራለሁ አሉ።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












