በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ የሃይማኖት አባቶች እና በርካታ ምእመናን በተገኙበት በላዛሪስት ገዳም ፂዮን ማርያም ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው።
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












