Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሽግግር መሪ ነው – ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሽግግር መሪ ነው - ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ

September 16, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከመጓጓዣ አገልግሎት በላይ የሆነ ለትስስር፣ ለቀጣናዊ ዕድገት፣ ለቱሪዝም፣ ለአህጉራዊ አንድነት፣ ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሽግግር ስትራቴጂያዊ መሪ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ ከተማ የሚገነባውን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርኃ ግብር እያከናወነ ነው።

የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ በዚሁ ወቅት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የኢትዮጵያን መሻት የሚያሳካ ዓለም አቀፍ ትስስር እና ዘላቂ ልማትን የሚያረጋግጥ መሆኑን ገልጸዋል። ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በስትራቴጂያዊ ቦታ ላይ የሚገነባው አዲሱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ግዙፉ ይሆናል ብለዋል።

ግንባታው ሲጠናቀቅም በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ያለውን ጫና እንደሚያቃልል ተናግረው ኢትዮጵያን የአፍሪካ ቁልፍ የአቪዬሽን ማዕከል እንደሚያደርጋት አመላክተዋል። ሁለቱን አውሮፕላን ማረፊያዎች የሚያገናኝ ልዩ የፍጥነት ባቡር መስመር እንደሚዘረጋ ገልጸው ይህም ፈጣን የመንገደኞች አገልግሎት እንዲኖር ያስችላል ብለዋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው በበኩላቸው፤ አየር መንገዱ አፍሪካን ከዓለም የማስተሳሰር ዓላማ በማንገብ ለአፍሪካውያን እና ለዓለም አስተማማኝ የበረራ አገልግሎት ሲሰጥ መቆየቱን ገልጸዋል።

አየር መንገዱ ዕድገቱን በማስቀጠል ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ አዲስ ግዙፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት መወሰኑን ተናግረዋል።

ፕሮጀክቱ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ትልቅ ምዕራፍ መሆኑን ጠቁመው፤ ግንባታው ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ የአፍሪካን ዕድገት፣ ጥንካሬ እና አንድነት ያጎለብታል ብለዋል።

በመድረኩ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የአውሮፕላን ማረፊያው የህንጻ ዲዛይን አማካሪዎች እና ተቋራጮች እንዲሁም የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች እና የፋይናንስ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች ታድመዋል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

አልቫሬዝ ተጎዳ

Next Post

“የግድቡ ግንባታ መጠናቀቅ ወደ ወደቡ የሚደረገውን ጉዞ የሚደግፍ ነው” – ሳሙኤል ሞላልኝ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“የግድቡ ግንባታ መጠናቀቅ ወደ ወደቡ የሚደረገውን ጉዞ የሚደግፍ ነው” – ሳሙኤል ሞላልኝ

"የግድቡ ግንባታ መጠናቀቅ ወደ ወደቡ የሚደረገውን ጉዞ የሚደግፍ ነው" - ሳሙኤል ሞላልኝ

ቆራጥ አመራር ከተሰጠ ቃል ወደተግባር እንደሚቀየር ህዳሴ ግድብ ህያው ማሳያ ነው |”በውሃ ላይ” ከሥለአባት ማናዬ ጋር

ቆራጥ አመራር ከተሰጠ ቃል ወደተግባር እንደሚቀየር ህዳሴ ግድብ ህያው ማሳያ ነው |"በውሃ ላይ" ከሥለአባት ማናዬ ጋር

ዶናልድ ትራምፕ ብሪታንያ ገቡ

ዶናልድ ትራምፕ ብሪታንያ ገቡ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?