ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን በሳይንስ ሙዚየም “እመርታ ለዘላቂ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡
ከጎንደር ከተማ የተወጣጡ እንግዶች የአምቦ እና ወንጪ የልማት ስራዎችን ጎበኙ።
የፍልስጤም ፕሬዝዳንት እንግሊዝ መግባታቸው ተገለጸ፡፡
የዩክሬን መንግስት በሩሲያ ጥቃት የወደመውን የዋና ከተማ መሰረተ ልማት ዳግም በመገንባት ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡
እነዚህን ጨምሮ በርካታ ሀገራዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን በስፋት እናስቃኛችኋለን፤ ጠብቁን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












