Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

“ዛሬ የተገናኘነው በአየር ንብረት ለውጡ ዙሪያ ለመምከር ብቻ ሳይሆን የአለምን ቀጣይ የአየር ንብርት ፋይናንሲንግን ለመወሰን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

"ዛሬ የተገናኘነው በአየር ንብረት ለውጡ ዙሪያ ለመምከር ብቻ ሳይሆን የአለምን ቀጣይ የአየር ንብርት ፋይናንሲንግን ለመወሰን ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

September 8, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ መካሄድ ጀመሯል።

ጉባኤውን የከፈቱት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ የተገናኘነው በአየር ንብረት ለውጡ ዙሪያ ለመምከር ብቻ ሳይሆን የአለምን ቀጣይ የአየር ንብርት ፋይናንሲንግን ለመወሰን ነው ብለዋል። ይህ የህልውና ጉዳይ ነው በህልውናችን ደግሞ አንደራደርም ነው ያሉት።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የአፍሪካን የአየር ንብረት የመቋቋም እና ዘላቂ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ቁርጠኝነቷን የሚያጎላ ታሪካዊ ስብሰባ ነው ሲሉ ገልፀውታል።

የኢትዮጵያ መንግሥት እና የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በጋራ ያስተናገዱት የሦስት ቀናት ጉባኤ በአለም አቀፍ የአየር ንብረት ርምጃ የአፍሪካን ድምጽ አንድ ለማድረግ እና በአፍሪካ የሚመሩ መፍትሄዎችን ለማበረታታት ያለመ እንደሆነም ተናግረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አፍሪካ እንደ አህጉሪቱ ላጋጠሟት ልዩ ተግዳሮቶች ተስማሚ የሆኑ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን በማራመድ ረገድ ያላትን አመራር አፅንዖት ሰጥተዋል።

ኢትዮጰጵያም የአየር ንብረት ተፅእኖውን ለማከላከል ከ7 ዓመት በፊት በጀመረችው የአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ከ48 ቢሊየን በላይ ችግኝ መተከሉን አንስተው እንደ የኮሊደር ልማት፣ የወንዝ ዳር ልማት፣የሌማት ቱሩፋትን እንዲሁም በቅርቡ የሚመረቀው የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጨምሮ ራስን በምግብ ለመቻል ብሎም የአየር ንብረት ለውጡን ለመቋቋም በራስ አቅም በርካታ ስራዎችን እየሰራች እንደምትገኝ ገልፀዋል።

ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ በአፍሪካ የሚመሩ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን እና አህጉሪቱ የመሬት ገጽታን እንደገና የማልማት ጥረቶችን የሚያሳይ ሲሆን ይህም የአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖዎችን ለመቅረፍ እና አረንጓዴ ልማትን ለማጎልበት መሰረት ይጥላል ብለዋል።

የጉባኤው ጭብጥ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ማፋጠን እና ለአፍሪካ የአየር ንብረት ተቋቋሚ እና አረንጓዴ ልማት የገንዘብ ድጋፍ ክፍተትን በማስተካከል፣ በተፈጥሮ ላይ የተመሰረቱ እና የቴክኖሎጂ መፍትሄዎችን በማበረታታት እና የአህጉሪቱን ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ከ ኮፕ 30 በፊት በማስተካከል ላይ ያተኮረ እንደሆነም አስረድተዋል።

ዉይይቶቹ የአየር ንብረት ፍትህን ለማጠናከር፣ አረንጓዴ ኢኮኖሚዎችን ለማሳደግ እና በታዳሽ የኃይል ምንጮች እና የደን መልሶ ማልማት ላይ ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ ያለንን ውጥን ያሳካል ነው ያሉት።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አፍሪካ እና ካሪቢያን ዓለም አቀፋዊ ተግዳሮቶችን ለመፍታት በአንድ ድምፅ መናገር እንደሚያስፈልጋቸው አፅንዖት ሰጥተዋል። አፍሪካ የአየር ንብረት ችግሩን አላመጣችም የመፍትሄ አካል ለመሆን ግን እየሰራች ነው ብለዋል።መፍትሄውም ደግሞ እኛ ጋር አለ ያሉ ሲሆን ኢትዮጵያ

በ2027 የሚካሄደውን ኮፕ 32ን ለማዘጋጀት አቅም እንዳላትም ገልፀዋል። ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ አፍሪካ በአየር ንብረት ለውጡ ተጠቂ ከመሆን ይልቅ በአየር ንብረት መፍትሄዎች መሪ እና ፈጣሪ እንድትሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል።

በ-ሄርሜላ ፍቃደ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ኔታንያሁ ጥቃት የደረሰበትን ቦታ ጎበኙ

Next Post

ቶተንሃም ሆትስፐር የቀረበለትን ክለቡን የመግዛት ጥያቄ ውድቅ አደረገ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ቶተንሃም ሆትስፐር የቀረበለትን ክለቡን የመግዛት ጥያቄ ውድቅ አደረገ

ቶተንሃም ሆትስፐር የቀረበለትን ክለቡን የመግዛት ጥያቄ ውድቅ አደረገ

ኮናቴ ወደ ማድሪድ?

ኮናቴ ወደ ማድሪድ?

ኢትዮጵያ የምታስተናግደዉ 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው

ኢትዮጵያ የምታስተናግደዉ 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?