ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሳምንት በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት መካሄድ ጀመረ
በአማራ ክልል ዕድሜው ለትምህርት የደረሰ በሙሉ በ2018 የትምህር ዘመን ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለስ ጥሪ ቀረበ
የቻይና 80ኛ ዓመት የድል በዓል በተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ ይገኛል
አፍጋኒስታንን በመታው ከባድ የርዕደ መሬት አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ማሸሻቀቡ
እነዚህን ጨምሮ በርካታ ሀገራዊና አለም አቀፍ ጉዳዮችን በስፋት እናስቃኛችኋለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












