የነሐሴ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የቀን ዜናዎች አንኳር ጉዳዮች መካከል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያዩ
የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ አቅም በማሳደግ ከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት መታቀዱን
እስራኤል የሶሪያን ድንበር ጥሳ ገባች
ሩሲያ ለእስራኤል መረጃ አሳልፋ ሰታለች
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












