Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

“በደቡብ ኮሪያ ድንበር ያሉ ድምፅ ማጉያዎች አይነሱም!” ሰሜን ኮሪያ

"በደቡብ ኮሪያ ድንበር ያሉ ድምፅ ማጉያዎች አይነሱም!" ሰሜን ኮሪያ

August 14, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት በሰሜን ኮሪያ በኩል የተሰቀሉ የፕሮፓጋንዳ ድምፅ ማጉያዎች ፈፅሞ አይነሱም ብለዋል።

የኪም እህት ይህንን ያሉት የደቡብ ኮሪያ አዲሱ ፕሬዝዳንት ሰላም ለመፍጠር በሚል ለአመታት በድንበር ላይ የነበረውን የድምፅ ማጉያ በማንሳት ፒዮንግያንግ በቅርቡ ተመሳሳይ እርምጃዎችን ትወስዳለች ማለታቸውን ተከትሎ ነው።

በሁለቱ ሀገራት ድንበር ላይ ፊታቸውን ወደ ደቡብና ሰሜን በማዞር የተሰቀሉ የድምፅ ማጉያዎች ለአመታት የፕሮፓጋንዳ መልዕክትን ሲያሳልፉ ቆይተዋል። ከደቡብ ኮሪያ ወደ ሰሜን ኮሪያ የሚለቀቁት የድምፅ ማጉያዎች ከፕሮፖጋንዳ መልዕክቶች ባሻገር የኬ ፖፕ ሙዚቃ የሚለቁ ሲሆን በተቃራኒው ከሰሜን ወደ ደቡብ ባሉት ፕሮፖጋንዳ እና የእንስሳት ድምፆች ይለቀቁ ነበር።

ታዲያ ሰላም ለመፍጠር በሚል ደቡብ ኮሪያ በቅርቡ የድምፅ ማጉያዎቹን በአዲሱ ፕሬዝዳንቷ ትዕዛዝ በማስነሳት ተመሳሳዩን አርምጃ ከፒዮንግያንግ እንደምጠብቅ ገልፃ ነበር። ሆኖም የኪም ጆንግ ኡን እህት በትላንትናው እለት በነበራቸው ቃለምልልስ የድምፅ ማጉያዎቹንም አናነሳም ይልቁን በህገመንግስታችን እናካተዋለን፤ ከደቡብ ኮሪያም ጋር ሰላም ለመፍጠር ምንም አይነት ፍላጎት የለንም ብለዋል!

በእነዚህ የድምፅ ማጉያዎች ሳቢያ በድንበር አካባቢ የሚኖሩ ዜጎች በከፍተኛ የድምፅ ብክለት እንደሚሰቃዩ ይናገራሉ። በዚህም ደቡብ ኮሪያ ለስድስት አመታት አቋርጣው የነበረ ቢሆንም ሰሜን ኮሪያ ቆሻሻን የተሸከሙ ፊኛዎች በሰማይ መላኳን ተከትሎ በሰኔ 2024 አስጀምራው ነበር።

ሴኦል ይህም ድርጊት አሁን ላይ ያብቃ ብትልም ፒዮንግያንግ ግን ሰላም እንደማትፈልግ ገልፃለች።

ዘገባው የቢቢሲ ነው።

በ-የአብስራ ሚሊዮን

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

“ሩሲያ ጦርነቱን ለማቆም ካልወሰነች ውጤቱ የከፉ ነው!” ትራምፕ

Next Post

የጋዛው ሰቆቃና የአረቡ ዝምታ! _ኔታንያሁ ከአለምአቀፉ ህግ በላይ ለምን? NBC አለም-አቀፍ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የጋዛው ሰቆቃና የአረቡ ዝምታ! _ኔታንያሁ ከአለምአቀፉ ህግ በላይ ለምን? NBC አለም-አቀፍ

የጋዛው ሰቆቃና የአረቡ ዝምታ! _ኔታንያሁ ከአለምአቀፉ ህግ በላይ ለምን? NBC አለም-አቀፍ

የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ጉዞ ከግማሽ መንገድ በላይ ተራምዷል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ጉዞ ከግማሽ መንገድ በላይ ተራምዷል - ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

የነሃሴ 08 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

የነሃሴ 08 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?