ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የወሎ ኮምቦልቻ የመንገደኞች አውሮፕላን ማስፋፊያ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የክልሉ ም/ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው መገኘታቸውን ተዘግቧል፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












