Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Technology

158 ዓመት ዕድሜ ያለው የብሪታንያው የትራንስፖርት ድርጅት የሳይበር ጥቃት እንደደረሰበት ተገለፀ

158 ዓመት ዕድሜ ያለው የብሪታንያው የትራንስፖርት ድርጅት የሳይበር ጥቃት እንደደረሰበት ተገለፀ

July 22, 2025
in Technology
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

‎በደካማ ይለፍ ቃል ሳብያ በመረጃ መንታፊዎች ውድመት እንደደረሰበት የተነገረው የ158 ዓመት ድርጅቱ፣ በዚህ ምክንያት 700 ሰዎች ስራቸውን ለማጣት ተገደዋል ተብሏል።

‎‎የሰሜን ትራንስፖርት ድርጅት ብሪታንያ ውስጥ ከሚገኙ በተደጋጋሚም በመረጃ መንታፊዎች አደጋ ከሚደርስባቸው ድርጅቶች ውስጥ አንዱ ነው። በብሪታንያ ትልልቅ ስም ያላቸው እንደነ M&s co_op እና Harrods የንግድ ድርጅቶች በቅርብ ወራት ውስጥ ተመሳሳይ የሳይበር ምዝበራ በመረጃ ምንተፍዎች አጋጥሟቸዋል።

‎‎የco-op ሀላፊ ባለፈው ሳምንት እንደገለፁት 6.5 ሚሊዮን የሰራተኞች መረጃ መሰረቁን ተናግረዋል። ‎እንደ KNP ገለፃ መረጃ መንታፊዎች ወደ ኮምፒውተር ሲሰተም በመግባት የሰራተኞችን የይለፍ ቃል በመገመት የድርጅቱን መረጃ በመስረቅ ሲስተሞችን እንደቆለፉባቸው አሳውቀዋል።

‎‎በ2023 በተመሳሳይ በመረጃ መንታፊዎች አደጋ የደረሰበት ድርጅቱ፣ የተሰረቁ መረጃዎችን ማስመለስ የሚቻለው ብቸኛ መንገድ በዚህ ድርጊት የተሰማሩ አካላትን ዋጋ እንዲከፍሉ በማድረግ ነው ሲሉ ጠቅሰዋል።

እንደ KNP ዳይሬክተር ፓውል ማብራሪያ ከሆነ፣ መረጃ መንታፊዎች የሰረቁትን መረጃ ለማስመለስ 5 ሚሊዮን ፓወንድ መጠየቃቸውን ገልፀው፤ ነገርግን ድርጅታቸው ያን ያህል ገንዘብ የለውም በማለት መረጃዎቹ መጥፋታቸውንና ድርጅቱም መክሰሩን አረጋግጠዋል።

‎የብሪታንያ ብሔራዊ ሳይበር ደህንነት ማዕከል በበኩሉ፤ ብሪታንያን ደህንነቷ የተረጋገጠ መኖሪያ የማድረጉ ጉዳይና አስተማማኝ የበይነ መረብ ንግድ እንዲኖር ይሰራል ብለዋል። የሳይበር መዝባሪዎች ምንም የተለየ አዲስ ነገር አይሰሩም ያሉት ሀላፊው ደካማ የሚስጥር ኮድ ያላቸውን ብቻ እየፈለጉ እንደሚያጠቁ ነው የገለፁት።

‎ማዕከሉ እንዳስታወቀው መንታፊዎች መረጃ ከሰረቁ በኋላ ማስመለሻ ገንዘብ እንደሚጠይቁ በመናገር፣ በባለፈው ዓመት ብቻ 19, 000 የመረጃ ስርቆት በብሪታንያ የንግድ ድርጅቶች ላይ ተፈጽሟል ብለዋል።

‎ባለፉት ጥቅት ዓመታት ውስጥ በርካታ የሳይበር ወንጀሎችን እያየን ስለሆነ ድርጅቶች የመረጃ ቋት ደህንነታቸውን በጠንካራ ኮድ ልጠብቁ ይገባልም ነው ያሉት። ‎የKNP ሀላፊ ድርጅቶች ጠንካራ የቴክኖሎጂ ጥበቃ በማድረግ ከሳይበር መዝባሪዎች መረጃዎቻቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው አስጠንቅቀዋል።

‎

‎በ አማኑኤል ምትኩ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የስፖርቲንግ ሊዝበኑ አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል የሚያደርገው ዝውውር በስተመጨረሻ ከፍጻሜ ደርሷል ተባለ

Next Post

ኢትዮጵያና ቻይና በግብርና ምርምር ቴክኖሎጂ ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

Related Posts

ዓለም አቀፍ አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር
News

ዓለም አቀፍ አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር

October 8, 2026
23
⁨የ AI ተስፋ እና ስጋት | የጋዜጠኛው ህልውና እና AI | የኤዲተሮች ጠረጴዛ | ​
Technology

⁨የ AI ተስፋ እና ስጋት | የጋዜጠኛው ህልውና እና AI | የኤዲተሮች ጠረጴዛ | ​

September 30, 2026
15
የመምህር ረዳት AI መተግበሪያ በሙከራ ደረጃ ሥራ ላይ ማዋሉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
Education

የመምህር ረዳት AI መተግበሪያ በሙከራ ደረጃ ሥራ ላይ ማዋሉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

June 5, 2026
29
ለኒውክሊየር ኃይል ጣቢያ ግንባታ የሚሆን ምቹ አካባቢን በጥናት የመለየት ሥራ ተጀምሯል
News

ለኒውክሊየር ኃይል ጣቢያ ግንባታ የሚሆን ምቹ አካባቢን በጥናት የመለየት ሥራ ተጀምሯል

May 18, 2026
38
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር መግለጫ
Technology

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር መግለጫ

April 4, 2026
79
የሳይበር ማጭበርበሮችን እንዴት እንከላከል? _ዘመን እና ቴክኖሎጂ
Technology

የሳይበር ማጭበርበሮችን እንዴት እንከላከል? _ዘመን እና ቴክኖሎጂ

February 23, 2026
12
Next Post
ኢትዮጵያና ቻይና በግብርና ምርምር ቴክኖሎጂ ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

ኢትዮጵያና ቻይና በግብርና ምርምር ቴክኖሎጂ ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

የሐምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia ‪

የሐምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia ‪

በሕወሓት ስም የሚንቀሳቀሰው ወታደራዊ አንጃ የከፈተው ጥቃት እና ያጋጠመው ተቃውሞ

በሕወሓት ስም የሚንቀሳቀሰው ወታደራዊ አንጃ የከፈተው ጥቃት እና ያጋጠመው ተቃውሞ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?