የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካው ፕሬዚዳንት የተጣለበትን ማዕቀብ ተቀባይነት የሌለው ሲል ለአጻፋ ምላሽ መዛቱ ተነግሯል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአውሮፓ ህብረት ላይ የጣሉት ቀረጥ የሠላሳ በመቶ ሲሆን ፤ የዚያን የትራምፕን ቀረጥ መጣል ብቻም ሳይሆን ፕሬዚዳንቱ ከአውሮፓ ህብረት ጋር የተደረሰውን የንግድ ስምምነት አውቀው በማዘግየት የያዙትን አቋም በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል የአውሮፓ ህብረት አውግዞ ለትራምፕ ተጨማሪ ቀረጥ የአጻፋ ምላሽ ለመስጠት መዝጋጀቱን አስታውቋል።
ዘገባው የአውት ሉክ ነው።
በ-ትዕግስቱ በቀለ
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












