Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በኢትዮጵያ 90 በመቶ የሚሆነው ማህበረሰብ ንጽህ ማብሰያ እንደማይጠቀም ተገለፀ

June 24, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

::::::::::::::::::::::::::::::::::::

በኢትዮጵያ 90 በመቶ ያህሉ ማህበረሰብ ምግቡን ለማብሰል በባህላዊ መንገድ ወይም በእንጨት እንደሚያበስል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል ።በአሁኑ ሰአት ዘመናዊ ማብሰያን የሚጠቀሙ ኢትዮጵያውያን 10 በመቶ ብቻ መሆናቸው ተገልጿል ።

በኢትዮጵያ ያለውን የንጹህ ማብሰያ እጥረት ለመቅረፍ ያግዛል የተባለው ሀገር አቀፍ የንጹህ ማብሰያ ፍኖተ ካርታ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ከ100 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን በዋነኛነት ሴቶች እና ህጻናት አሁንም በባህላዊ ባዮማስ ነዳጆች በሆኑት ማገዶ፣ ከሰል እና ኩበት ላይ ጥገኛ መሆናቸው ነው የተገለጸው ።

ከእነዚህ ማብሰያዎች የሚወጣው ጭስም በጤና ላይ ቀውስ በማስከተል በየአመቱ ከ 63 ሺ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ሞት ምክንያት መሆኑን መረጃዎች ያመላክታሉ ።

በኢትዮጵያ የቤት ውስጥ ብክለት ምክንያት የሚደርሰው አጠቃላይ የኢኮኖሚ ኪሳራ 29.9 ቢሊዮን ዶላር በአመት ይገመታል።

በመርሃ ግብሩ ያልዘመነ የማብሰያ ዘዴ ለደን መጨፍጨፍ የሚያጋልጥ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለአየር ንብረት ለውጥ ፣ ለውሀና አፈር መሸርሸር ምክንያት በመሆን ግብርና ምርታማነት እንዲቀንስ ያደርጓል።

የንጹህ የማብሰያ ቴክኖሎጂ፣ ፓሊሲና ስትራቴጂ ብሎም ህጎችን በማውጣት፤ የህብረተሰቡን ባህል እና የአኗኗር ዘይቤ ያማከለ የንጹህ ማብሰያ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም በማስተዋወቅ ተደራሽነት ላይ ለመሥራት ፍኖተ ካርታው ያግዛል ተብሏል ።

ንጹህ ምግብ ማብሰል የኃይል ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የእድገት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው. በጤና፣ በጾታ እኩልነት፣ በትምህርት፣ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በደን እና ኑሮ መሻሻል ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እንዳለው ተጠቁሟል ።

ሀገራዊውን የንጹህ ማብሰያ ፍኖተ ካርታ ተግባራዊ ለማድረግ ከመንግሰት ባሻገር የግሉ ዘርፍ ሊያግዝ እንደሚገባም ተገልጿል ።

በ – ሰላማዊት ወልደገሪማ

ShareTweetShare
Previous Post

እስራኤል በፎርዶ የኒውክሌር ጣቢያ አቅራቢያ ጥቃት ማድረሷን አረጋገጠች

Next Post

ፉልሃም አሌክሳንደር ዚንቼንኮን ከአርሰናል ለመግዛት ፉክክር ውስጥ ገብቷል ተባለ።

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ፉልሃም አሌክሳንደር ዚንቼንኮን ከአርሰናል ለመግዛት ፉክክር ውስጥ ገብቷል ተባለ።

ፉልሃም አሌክሳንደር ዚንቼንኮን ከአርሰናል ለመግዛት ፉክክር ውስጥ ገብቷል ተባለ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% እንዲሆን በዛሬው እለት ወስነዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% እንዲሆን በዛሬው እለት ወስነዋል።

የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 88 ነጥብ 8 በመቶ ከ50 በመቶ በላይ ማምጣታቸው ተገለጸ።

የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 88 ነጥብ 8 በመቶ ከ50 በመቶ በላይ ማምጣታቸው ተገለጸ።

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?