Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

 · nSspoetodrf2hco34ff 846s9h6h9w8n591immhtfhii202ffu45t8Jifh36  · 

May 9, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ፀጉርዎ እየሳሳ ነው ወይስ እየረገፈ ነው? ጭንቀት ከምክንያቶቹ አንዱ ሊሆን ይችላል!

::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

ብዙዎቻችን ጭንቀት በአዕምሯችን እና አካላችን ላይ ስለሚያደርሰው ተጽእኖ እናውቃለን። ግን ጭንቀት የፀጉር መርገፍ ሊያስከትል እንደሚችል ያውቃሉ?

ሰውነታችን ለጭንቀት በተለያየ መንገድ ምላሽ ሲሰጥ፣ ፀጉራችን ብዙ ጊዜ የዚህ ሁኔታ ተጠቂ ይሆናል ጭንቀት ሥር በሰደደ ጊዜ፣ የፀጉር ከረጢቶች ፀጉር ማብቀል ሙሉ በሙሉ እስከማቆም ሊደርሱ ይችላሉ።

ጭንቀት በፀጉርዎ ላይ ምን ያህል ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ፡-

📌የፀጉር መሳሳት (Telogen Effluvium): ስሜታዊ ወይም አካላዊ ጭንቀት የፀጉር ሀረጎችን ወደ “እረፍት” እንዲገፉ ያደርጋቸዋል። ይህ ሁኔታ ቴሎጅን ኤፍሉቪየም (Telogen Effluvium) ይባላል። በመደበኛነት፣ የተወሰኑ የፀጉር ሀረጎች ብቻ በእረፍት ደረጃ ላይ ይገኛሉ። ነገር ግን በጭንቀት ምክንያት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሀረጎች ያለጊዜያቸው ወደ እረፍት ደረጃ በመግባት ከ2-3 ወራት በኋላ መርገፍ ይጀምራሉ፣ ይህም የፀጉር መሳሳትን ያስከትላል። ፀጉርዎ ከመደበኛው በላይ እየረገፈ እንደሆነ ከተሰማዎ፣ ይህ የጭንቀት ምልክት ሊሆን ይችላል።

📌የፀጉር መሰባበር (Hair Breakage): ጭንቀት የሰውነትን አጠቃላይ ጤና ይጎዳል። ይህም የፀጉርዎን ጥንካሬ እና የመለጠጥ አቅም በመቀነስ እንዲዳከም ያደርጋል። የተዳከመ ፀጉር በቀላሉ ይሰበራል፣ ይህም ፀጉርዎ ቀጭንና ደረቅ እንዲመስል ያደርገዋል።

📌እንደ አልፔሲያ አሪያታ ያሉ ሁኔታዎች መከሰት ወይም መባባስ፡- በአንዳንድ ሁኔታዎች ጭንቀት እንደ አልፔሲያ አሪያታ (Alopecia Areata) ያሉ ራስን የመከላከል ሁኔታዎችን (Autoimmune conditions) ሊያስከትል ወይም ሊያባብስ ይችላል።

በአልፔሲያ አሪያታ ወቅት፣ የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርዓት በስህተት የራሱን የፀጉር ሥር ያጠቃል። ይህ ደግሞ በጭንቅላት፣ በጺም ወይም በሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይ ፀጉር ሙሉ በሙሉ በሚረግፍበት ሁኔታ ይታያል። ጭንቀት የእነዚህን ሁኔታዎች ምልክጽ ሊያነሳሳ ወይም የከፋ ሊያደርጋቸው ይችላል።

ታዲያ ምን ማድረግ አለብን?

ጭንቀትን መቆጣጠር (Stress Management): ፀጉርዎ ጤናማ እንዲሆን፣ ጭንቀትን መቀነስ ወሳኝ ነው። ለራስህ ጊዜ በመስጠት ዘና ለማለት መሞክር እንደ ዮጋ፣ ማሰላሰል (meditation)፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ (exercise)፣ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች (hobbies) ወይም ከጓደኞችና ቤተሰብ ጋር ጊዜ ማሳለፍ፤ ጭንቀትን የሚቀንሱ እንቅስቃሴዎችን መለማመድ በቂ እንቅልፍ ማግኘትም ለጭንቀት አያያዝ ወሳኝ ነው።

ተመጣጣኝ ምግብ መመገብ (Balanced Nutrition): ለፀጉር ጤንነት አስፈላጊ የሆኑ ቪታሚኖች እና ማዕድናት የበለፀገ ምግብ መመገብ ። እንደ ፕሮቲን፣ ዚንክ፣ ባዮቲን፣ ቫይታሚን A, C, D እና E ያሉ ንጥረ ነገሮች ለፀጉር እድገትና ጥንካሬ ወሳኝ ናቸው። ትኩስ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ቅባት የሌላቸው ስጋዎች፣ ጥራጥሬዎች እና ለውዝ በብዛት ይመገቡ።

ባለሙያ ያማክሩ (Consult a Professional): የፀጉር መርገፍ ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ከተሰማዎት ወይም ስጋት ካለዎት፣ በፍጥነት ሕክምና ማግኘት ተጨማሪ የፀጉር መርገፍን ስለሚከላከል ባለሙያ (የቆዳ ህክምና ባለሙያ) ያማክሩ። ባለሙያዎች የመርገፉን መንስኤ በትክክል ለይተው በማወቅ ተገቢውን ህክምና ሊመክሩ ይችላሉ።

ያስታውሱ! ፀጉርዎ የአጠቃላይ ጤናዎ ጠቋሚ በመሆኑ ትኩረት መስጠት አይርሱ

በ-ሃና ተሰማ

ShareTweetShare
Previous Post

እንቁላል እና መዘዙ

Next Post

አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ በክረምት ከባየር ሊቨርኩሰን እንደሚለያይ አስታወቀ።

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ በክረምት ከባየር ሊቨርኩሰን እንደሚለያይ አስታወቀ።

አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ በክረምት ከባየር ሊቨርኩሰን እንደሚለያይ አስታወቀ።

70‚000 ከረሜላዎችን ያዘዘው ህፃን

70‚000 ከረሜላዎችን ያዘዘው ህፃን

በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።

በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?