Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ምክር ቤቱ የእንስሳት ጤና እና ደህንነት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ

April 29, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባው የእንስሳት ጤና እና ደህንነት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል።

በምክር ቤቱ የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ሰለሞን ላሌ ረቂቅ አዋጁን አስመልክቶ በቋሚ ኮሚቴው የተዘጋጀውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ ያቀረቡ ሲሆን፤ በምክር ቤቱ አባላት ውይይት ተደርጎበታል፡፡

በሀገሪቱ እየተንሰራፋ የመጣውን ከሰው ወደ እንስሳ እና ከእንስሳ ወደ ሰው ተላለፊ የሆኑ በሽታዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ድንጋጌዎችን ያካተተ አዋጅ እንደሆነ በውሳኔ ሀሳቡ ተመላክቷል፡፡

ወደ ሃገር የሚገቡትንም ሆነ ከሃገር የሚወጡትን እንስሳት እና የእንስሳት ምርት የዓለም አቀፉን የእንስሳት ጤና ድርጅት አሰራርና ሕግ በተከተለ መልኩ እንዲሆን የሚያደርግና ዘርፉ ለሃገሪቱ ሊያበረክት የሚችለውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚያጎለብት እንደሆነም በቋሚ ኮሚቴው በቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ተብራርቷል፡፡

በእንስሳት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች በበቂ እውቀትና ክህሎት ተጠያቂነትን በተላበሰ ሁኔታ እንዲንቀሳቀሱ ሥርዓት የሚያስቀምጥ፤ ወቅቱን የጠበቀ ዓለም አቀፋዊ እና አህጉራዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን የዳሰሰ የሕግ ማዕቀፍ ስለመሆኑም ተገልጿል፡፡

የምክር ቤቱ አባላት በበኩላቸው ረቂቅ አዋጁ በዝርዝርና በጥልቀት ታይቶ የተዘጋጀ መሆኑንና በእንስሳት ዘርፍ የሚስተዋለውን ችግር በመቅረፍ ኢትዮጵያ በዘርፉ የምታገኘውን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ላቅ ወዳለ ደረጃ እንደሚያሻግር ተናግረዋል፡፡

ረቂቅ አዋጁ ላይ ሰፊ ውይይት ከተደረገበት በኋላ አዋጅ ቁጥር 1376/2017 ሆኖ በሙሉ ድምጽ ጸድቋል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

ቪክተር ኦሲመ በክረምቱ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ሊያቀና እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል።

Next Post

በስፔንና በፖርቹጋል ያጋጠመው ከፍተኛ የሀይል መቆራረጥ በርካታ ጥያቄዎችን እያስነሳ ነው ተባለ፡፡

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
በስፔንና በፖርቹጋል ያጋጠመው ከፍተኛ የሀይል መቆራረጥ በርካታ ጥያቄዎችን እያስነሳ ነው ተባለ፡፡

በስፔንና በፖርቹጋል ያጋጠመው ከፍተኛ የሀይል መቆራረጥ በርካታ ጥያቄዎችን እያስነሳ ነው ተባለ፡፡

″ዳግም በስልጣን ላይ የመቆየት እቅድ የለኝም″ ትራምፕ

″ዳግም በስልጣን ላይ የመቆየት እቅድ የለኝም″ ትራምፕ

ያለፈውን ጊዜ ሳንወቅስ ዛሬ አዲስ ስራ መስራት ይኖርብናል – አቶ አረጋ ከበደ

ያለፈውን ጊዜ ሳንወቅስ ዛሬ አዲስ ስራ መስራት ይኖርብናል - አቶ አረጋ ከበደ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?