Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የኮንጎ እና ኤም 23 አማፂያን ስምምነት

April 24, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

በኳታር ሸምጋይነት እየተካሄደ ያለው የሰላም ድርድር መደምደሚያ እስኪያገኝ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በሩዋንዳ የሚደገፉት ኤም 23 አማፂያን በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል የሚያደርጉትን ውጊያ ለማቆም ተስማሙ።

ኤም 23 አማፂያኑ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ላይ ጥቃት ከከፈቱ ከጥር ወዲህ 7 ሺህ ሰዎች ተግድለዋል፡፡ የሃገሪቷ ባለሥልጣናት ይህ የመጨረሻው የእርቅ ስምምነት ነው ብለዋል።ከሳምንት በላይ ከፈጁ ውይይቶች በኋላ ሁለቱም ወገኖች “ግልጽ እና ገንቢ” ሲሉ በጋራ ለሰላም እንደሚሰሩ ረቡዕ እለት አስታውቀዋል።

ባለፈው ወር የኮንጎው ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቲሺሴኬዲ እና የሩዋንዳው አቻቸው ፖል ካጋሜ በዶሃ ባደረጉት ድንገተኛ ስብሰባ “ያለ ቅድመ ሁኔታ” የተኩስ አቁም ለማድረግ ቃል መግባታቸው ተነግሯል፡፡

ኤም 23 በምስራቃዊ ኮንጎ በሚገኙት በጎማ እና ቡካቩ ትላልቅ ከተሞች ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ጥቃት መፈጸማቸው ለአስርት አመታት የዘለቀው ግጭት ከጥር ጀምሮ ተባብሶ እንዲቀጥል አድርጎታል፡፡ ይህም ሰፋ ያለ ክልላዊ የጦርነት ስጋትን ጭሯል፡፡

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሩዋንዳ ኤም 23ን በማስታጠቅ በግጭቱ ውስጥ ያሉትን አማፂያን ለመደገፍ ወታደሮቿን ልካለች ስትል ከሳለች፡፡ የተባበሩት መንግስታት እና አሜሪካ ሁለቱም ማረጋገጫዎች ቢኖራቸውም ሩዋንዳ M23ን አትደግፍም ስትል ክሱን ውድቅ አድርጋለች፡፡

የሩዋንዳ ጦር ከኮንጎ ጦር እና አጋር ሚሊሻዎች ለመከላከል እየሰራ ነው ስትል ተናግራለች።ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በሩዋንዳ የሚደገፉት M23 አማፂያን በተናጠል ባወጡት መግለጫ እያንዳንዱ ወገን የሰላም ድርድር እድል ለመስጠት ቃል ገብቷል ብለዋል፡፡

የተኩስ አቁም ስምምነቱ በሁለቱ መሃል ንግግር ተደርጎ እስኪተናቀቅ ድረስ ተግባራዊ ይሆናል ብለዋል። ዘገባው የቢቢሲ ነው፡፡

በ-ሰብለ ወንድማገኝ

May be an image of 9 people and text that says "TOYOTA"

See insights

Boost a post

Like

Comment

Share

ShareTweetShare
Previous Post

የአፍሪካ ወርልድ ቴኳንዶ ዩኒየን ጠቅላላ ጉባኤ ተጀመረ።

Next Post

ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቻይና የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቻይና የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቻይና የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ

የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

ጄሚ ቫርዲ በክረምት ከሌስተር ሲቲ እንደሚለያይ ተገለፀ

ጄሚ ቫርዲ በክረምት ከሌስተር ሲቲ እንደሚለያይ ተገለፀ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?