Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Sport

በሮቦቶች እና በሰው መካከል የመጀመሪያውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ

በሮቦቶች እና በሰው መካከል የመጀመሪያውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ

April 19, 2025
in Sport
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

April 19, 2025

NBC Ethiopia

በሮቦቶች እና በሰው መካከል የመጀመሪያውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ

ቻይና በዓለም የመጀመሪያ የሆነውን ሰዎች እና ሮቦቶች የተሳተፉበት የግማሽ ማራቶን ውድድር በቤጂንግ አካሂዳለች፡፡ 21 ኪሎ ሜትር በሚሸፍነው ውድድር ከ9 ሺህ በላይ ጀማሪ አትሌቶች እና 20 ከሚጠጉ የሮቦቲክስ ኩባንያዎች የተውጣጡ ሮቦቶች ተሳትፈውበታል፡፡

በውድድሩ ላይ የተሳተፉ የሰው ቅርጽ ያላቸው ሮቦቶች መራመድ አልያም መሮጥ ብቻ የሚችሉ እንጂ ጎማ ያልተገጠመላቸው እንደነበሩም ተገልጿል፡፡ ከቤጂንግ ሰው መሳይ ሮቦቶች ፈጠራ ማእከል የተገኘችው ቲያንጎንግ አልትራ የተባለችው ሮቦት 2 ሰዓት ከ40 ደቂቃ በመግባት አሸናፊ ሆናለች።

ባለፉት ዓመታት በቻይና ሮቦቶች በማራቶን ላይ ሲሳተፉ ቢታዩም ከሰዎች ጋር ሲወዳደሩ ግን ይህ የመጀመሪያው መሆኑን የቻይና ዴይሊ ዘገባ ያመላክታል። በውድድሩ ላይ አስደናቂ ብቃት ያላቸው ሮቦች የታዩ ሲሆን በሰዎች እና በማሽኖች መካከል እያደገ የመጣውን ውህደት አጉልቶ አሳይቷልም ተብሏል፡፡

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
ShareTweetShare
Previous Post

የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን እየተከበረ ነው

Next Post

Related Posts

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
ከ10 ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ምን መረዳት ይቻላል?
Sport

ከ10 ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ምን መረዳት ይቻላል?

November 9, 2026
33
አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል
News

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል

November 2, 2026
36
ከአንድ ደቂቃ በላይ በጣቶቹ በመቆም ሪከርድ የሰበረው አሜሪካዊ
Entertainment

ከአንድ ደቂቃ በላይ በጣቶቹ በመቆም ሪከርድ የሰበረው አሜሪካዊ

November 1, 2026
23
አስቶን ቪላ በጄሚ ካራገር ላይ “ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” በመሰንዘሩ ክስ ሊመሰርት ነው
Sport

አስቶን ቪላ በጄሚ ካራገር ላይ “ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” በመሰንዘሩ ክስ ሊመሰርት ነው

October 31, 2026
25
Next Post

የታላቋ ቄራ አንድንት ጤና ስፖርት ማህበር

የታላቋ ቄራ አንድንት ጤና ስፖርት ማህበር

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 25ኛውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው ስራ አስጀመሩ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 25ኛውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው ስራ አስጀመሩ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?