Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Sport

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ31 ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ከምሳ ሰዓት ጀምሮ መደረጋቸውን ይጀምራሉ

April 4, 2025
in Sport
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

::::::::::::::::::::::::::::::::

8፡30 ሲል በጉዲሰን ፓርክ ኤቨርተን አርሰናልን የሚያስተናግድበትብ ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል። ቡካዮ ሳካ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ ተመልሶ በፉልሃሙ ጨዋታ ግብ ማስቆጠሩ ለቡድኑ መነቃቃትን ቢፈጥርም፣ ተከላካዩ ማግሃሌሽ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ወደ ሜዳ አለመመለሱ መጥፎ ዜና ሆኗል።

 ኤቨርተን ከትላንት በስቲያ በሊቨርፑል እስኪሸነፍ ድረስ በሊጉ ሳይረታ መቆየት ችሏል፣ የአሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ መመለስ ለቶፊዎቹ በውጤት እንዲሻሻሉ ምክንያት ሆኗል። በተለይ በሜዳቸው በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ለተጋጣሚ ቡድን አስቸጋሪ እንደሚሆኑ ማሳየት ችለዋል።

የሚኬል አርቴታ ቡድን ከመሪው ሊቨርፑል ያለውን የ12 ነጥብ ልዩነት ለማጥበብ አዳጋች በመሆኑ እንደብዙዎች ግምት ትኩረቱን በቀጣይ ሳምንት በሚኖረው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ላይ አድርጓል። 

መድፈኞቹ በተጋጣሚያቸው የውጤት የበላይነት ቢኖራቸውም፣ ያለፉትን አመታት በጉዲሰን ፓርክ ሲፈተኑ ተስተውሏል። 

ኢፕስዊች ከ ዎልቭስ፣ ዌስትሃም ከ ቦርንማውዝ፣ ክሪስታል ፓላስ ከ ብራይተን በተመሳሳይ 11 ሰዓት ላይ የሚደረጉ መርሃ ግብሮች ናቸው።

ምሽት 1፡30 ሲል በቪላ ፓርክ አስቶን ቪላ ኖቲንግሃም ፎረስትን የሚያስተናግድበት ጨዋታም እንዲሁ ተጠባቂ ነው።

የቻምፒዮንስ ሊግ ስፍራን ይዞ ለማጠናቀቅ የተቃረቡት ፎረስቶች፣በሌላኛው የአውሮፓ ውድድሮች የሊግ ስፍራን ለመያዝ በሚፎካከረው ቪላ ይፈተናሉ ተብሎ ይጠበቃል። 

የኡናይ ኢምሬ አስቶን ቪላ ወደ ሜዳ የሚገባው በቀጣይ ሳምንት ከ ፒኤስጅ ያለበትን የቻምፒዮንስ ሊግ ወሳኝ ግጥሚያ ከግምት በማስገባት ቁልፍ ተጫዋቾቻቸውን በማሳረፍ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል።  

በ- አልፈሪድ ነስሮ

ShareTweetShare
Previous Post

የቦሊውዱ ፈርጥ ህልፈት

Next Post

ኬቭን ዴብሯይን በውድድር ዐመቱ መጨረሻ ከማንችስተር ሲቲ እንደሚለያይ ተረጋገ

Related Posts

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
ከ10 ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ምን መረዳት ይቻላል?
Sport

ከ10 ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ምን መረዳት ይቻላል?

November 9, 2026
33
አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል
News

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል

November 2, 2026
36
ከአንድ ደቂቃ በላይ በጣቶቹ በመቆም ሪከርድ የሰበረው አሜሪካዊ
Entertainment

ከአንድ ደቂቃ በላይ በጣቶቹ በመቆም ሪከርድ የሰበረው አሜሪካዊ

November 1, 2026
23
አስቶን ቪላ በጄሚ ካራገር ላይ “ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” በመሰንዘሩ ክስ ሊመሰርት ነው
Sport

አስቶን ቪላ በጄሚ ካራገር ላይ “ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” በመሰንዘሩ ክስ ሊመሰርት ነው

October 31, 2026
25
Next Post
ኬቭን ዴብሯይን በውድድር ዐመቱ መጨረሻ ከማንችስተር ሲቲ እንደሚለያይ ተረጋገ

ኬቭን ዴብሯይን በውድድር ዐመቱ መጨረሻ ከማንችስተር ሲቲ እንደሚለያይ ተረጋገ

ኢትዮጵያ የጀመረችው የብዝኃ ዘርፍ ሪፎርም በአስደናቂ የስኬት መንገድ ላይ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ የጀመረችው የብዝኃ ዘርፍ ሪፎርም በአስደናቂ የስኬት መንገድ ላይ ይገኛል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የኢትዮ – ኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ እየተካሄደ ነው

የኢትዮ - ኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ እየተካሄደ ነው

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?