Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በጣና ፎረም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

April 2, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ጣና ፎረም ለአፍሪካዊ ግጭቶች መፍትሔ ስለመስጠት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2009 የወጣውን የትሪፖሊ ስምምነት ተከትሎ የተቋቋመ መድረክ ነው።

መድረኩ እንደ ፈረንጆቹ ዘመን ከ2011 ጀምሮ በጣና ሐይቅ ዳርቻዋ ውብ ከተማ ባሕር ዳር በየዓመቱ ሲካሄድ ቆይቷል።

የጣና ፎረም ዋና ዓላማ በአፍሪካ ላይ የሚስተዋሉ የጸጥታ፣ የሰላም እና የደኅንነት ሁኔታዎች ላይ በመወያየት አፍሪካ መር መፍትሔን ማፈላለግ ነው።

በመድረኩ የአፍሪካ መሪዎች፣ በግጭት አፈታት ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች እና ምሁራን እንዲሁም መንግሥታዊ ያልኾኑ ድርጅቶች ይሳተፉበታል።

እስካሁን 10 ፎረሞች የተካሄዱ ሲኾን በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በአዲስ አበባ ከተማ ከተካሄደው ከ9ኛው ፎረም በስተቀር ሁሉም በባሕር ዳር ከተማ ነው የተካሄዱት።

ቀጣይ የሚካሄደውን 11ኛውን ፎረምም በውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ ለማካሄድ በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ውይይት ተደርጓል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጤሞቲዎስ (ዶ/ር) እና አምባሳደሮች ናቸው በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው ከክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ጋር የተወያዩት።

በውይይቱም ፎረሙን በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ የተፈጠሩ መልካም ሁኔታዎች እና ተግዳሮቶች ተነስተዋል።

ባሕር ዳር እንደ ጎርጎራ ካሉ ውብ የቱሪስት ቦታዎች በቅርብ እርቀት ላይ የምትገኝ መኾኗ፣ በኮሪደር ልማት ሥራዎች የጣና ሐይቅ ውበት የበለጠ በመገለጡ እና የክልሉ ሰላም እየተሻሻለ መምጣቱ ለፎረሙ በስኬት መካሄድ ምቹ ሁኔታዎች ናቸው ተብሏል።

ይህም ወደ ቦታው የሚመጡ እንግዶች ስለአማራ ክልል ብሎም ስለኢትዮጵያ መልካም እይታ እንዲኖራቸው የሚያስችል መኾኑ በውይይቱ ተነስቷል።

በቀጣይነትም ለፎረሙ ቁልፍ አጋር አካላትን የመለየት፣ የመነጋገር እና ትብብር እና ድጋፋቸውን የማረጋገጥ ሥራ እንደሚከናወን ተገልጿል።

ጣና ፎረም እና ሌሎችም መሰል ሁነቶች እና ተቋማት ለኢትዮጵያ በጎ ተጽኖ ያላቸው መኾኑን መረዳት እና መጠበቅ እንደሚያስፈልግም ተገልጿል።

እንዲህ ዓይነት ሁነቶች እና ተቋማትን ማንኛውም ሀገር የሚመኛቸው ናቸው፤ እኛ ደግሞ ያሉንን ዕድሎች በአግባቡ ለመጠቀም በቂ ዝግጅት ማድረግ አለብን ብለዋል ተወያዮቹ።

አሚኮ

ShareTweetShare
Previous Post

“በለውጡ አመታት በኢኮኖሚ፣በማህበራዊ፣በፖለቲካዊ እና በዲፕሎማሲ የተገኙ ውጤቶች የኢትዮጵያን ከፍታ የጨመሩ ናቸው” አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

Next Post

ኳታር የኮንጎ መንግስትን እና ኤም 23 አማጺ ቡድንን ልታሸማግል ነው።

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ኳታር የኮንጎ መንግስትን እና ኤም 23 አማጺ ቡድንን ልታሸማግል ነው።

ኳታር የኮንጎ መንግስትን እና ኤም 23 አማጺ ቡድንን ልታሸማግል ነው።

በሚያናማር የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ከ3ሺ ተሻገረ

በሚያናማር የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ከ3ሺ ተሻገረ

የዓለም ሀገራት መሪዎች ተቃውሞ በትራምፕ ውሳኔ ላይ

የዓለም ሀገራት መሪዎች ተቃውሞ በትራምፕ ውሳኔ ላይ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?