Thursday, June 19, 2025
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ኢትዮ ቴሌኮም እና ማስተርካርድ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶችን በጋራ ማሻሻል የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

March 26, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ እና የማስተርካርድ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ማርክ ኤሊዮት በኢትዮጵያ አዳዲስ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ለማስጀመር የትብብር እድሎችን መፈተሽ የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።

በውይይቱ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችም መሳተፋቸውን ከኢትዮቴሌኮም የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

ተቋማቱ የመከሩበት የትብብር ማዕቀፍ የቴሌብርን እና የማስተር ካርድን ፕላትፎርሞች በመጠቀም የዲጂታል ፋይናንስ ሶሉሽኖችን ለማሳደግ፣ የፋይናንስ ተደራሽነትን በከፍተኛ ሁኔታ ለማስፋት እና ዘላቂ እድገትን ለማበረታታት ያለመ መሆኑም ተገልጿል።

የኢትዮቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ተቋማቸው በአፍሪካ ትልቅ የደንበኞች ቁጥር እና ግዙፍ መሠረተ ልማት ያለው በመሆኑ ይህም አዳዲስ እድሎችን ለመክፈት አስቻይ ሁኔታ እንደፈጠረለት አብራርተዋል።

በዚህም ከማስተርካርድ ጋር በአጋርነት ለመስራት ያላቸውን ተነሳሽነት አረጋግጠዋል።

የማስተርካርድ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ማርክ ኤሊዮት በበኩላቸው የኢትዮቴሌኮም ፈጣን የደንበኞች ቁጥር ዕድገት እና ግዙፍ የመሰረተ ልማት አቅም ለአጋርነት ተመራጭ እንደሚያደርገው ተናግረዋል።

ለማስተርካርድም ይህ ትብብር መልካም አጋጣሚ የፈጠረለት መሆኑንና ለተግባራዊነቱ ቁርጠኛ መሆናቸውንም አረጋግጠዋል።

ይህ ስትራቴጂያዊ ትብብር ኢትዮጵያን በዓለም የዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ያላትን ተወዳዳሪነት በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያሳድግም በመረጃው ተጠቁሟል።

ይህም ዘላቂ ዕድገትንና የሀብት ፈጠራን በማበረታታት አካታች እና ሁሉን አቀፍ የዲጂታል ፋይናንስ ምህዳር እንዲሁም ዘላቂ እድገት ለማስመዝገብ እንደሚያስችልም ተገልጿል።

ዘገባው የኢዜአ ነው።

ShareTweetShare
Previous Post

“የግብርና ማሽነሪዎች ላይ የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማምጣት በትኩረት እየተሰራ ነው” የግብርና ሚኒስቴር

Next Post

የህንድና አፍሪካ የባህር ላይ ልምምድ

Related Posts

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ
News

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

June 19, 2025
2
ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች
News

ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

June 19, 2025
16
አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!
News

አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!

June 18, 2025
38
የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።
News

የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።

June 18, 2025
7
የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።
News

የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።

June 18, 2025
6
ኢራን ፋታህ -1 የተሰኘውን አደገኛ ሚሳኤል ወደ እስራኤል ማስወንጨፏን አስታወቀች
News

ኢራን ፋታህ -1 የተሰኘውን አደገኛ ሚሳኤል ወደ እስራኤል ማስወንጨፏን አስታወቀች

June 18, 2025
17
Next Post
የህንድና አፍሪካ የባህር ላይ ልምምድ

የህንድና አፍሪካ የባህር ላይ ልምምድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ያስተላለፉት መልዕክት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ያስተላለፉት መልዕክት

በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የ14ኛ ዙር ጨዋታ ብራዚል በአርጀንቲና የ4-1 ሽንፈት ደርሶባታል

በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የ14ኛ ዙር ጨዋታ ብራዚል በአርጀንቲና የ4-1 ሽንፈት ደርሶባታል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

June 19, 2025
ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

June 19, 2025
አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!

አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!

June 18, 2025

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

June 19, 2025
ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

June 19, 2025

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?