Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።

March 24, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

በአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው በመድረኩ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይረጋ ሲሳይን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

በንቅናቄ መድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ዛሬ የተገናኘነው ትውልድን ለማዳን ምክክር ለማድረግ ነው ብለዋል። የክልሉ የትምህርት ልማት በእጅጉ መጎዳቱን ገልጸዋል። የክልሉ የትምህርት ልማት ዘርፍ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

ሌሎች አካባቢዎች በትምህርት የተቋደሱትን ውጤት ማግኘት አልቻልንም ነው ያሉት። የትምህርት ሥርዓቱ የሚያስገኘውን ጥቅም እያገኘን አይደለም ብለዋል። የባለፈውን ያላሳካን፣ የወደፊቱንም በጎ ነገር ያልጨበጥን ሆነናል ነው ያሉት።

በትምህርት ዘርፉ ያለንበትን ችግር መረዳት እና መፍትሔ ማስቀመጥ አለብን ብለዋል። ክልሉ በትምህርት ዘርፉ መሰናክል ውስጥ እንደሚገኝም ተናግረዋል። በክልሉ ከፍተኛ የትምህርት ስብራት ገጥሟል ነው ያሉት። የትምህርት ስብራት እና መዘዙ በዚህ ዘመን ብቻ የሚታይ አይደለም ያሉት ርእሰ መሥተዳድሩ ዘላቂነት ያለው ጉዳትን የሚያስከትል ነው ብለዋል።

የረጅም ጊዜ ጉዳት በሚያስከትል ሁኔታ ውስጥ እንገኛለን ነው ያሉት። መምህራን ሞራላቸው እና የማስተማር ፍላጎታቸው በብዙ መንገድ መጎዳቱንም ተናግረዋል። በርካታ መምህራን በሥነ ልቦና ጫና ውስጥ መኾናቸውን ነው የገለጹት። መማር የሚገባቸው ተማሪዎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ናቸው ብለዋል።

ሕጻናት ያልተገባ ኑሮ እየኖሩ ነው፣ ይሄም ማኅበረሰብን ወደ አልተገባ አቅጣጫ የሚወስደው ነው፣ እየደረሰ ያለው ጉዳት ከባድ ነው ብለዋል ርእሰ መሥተዳድሩ። ልጆች ሲሳደዱ ሲፈናቀሉ ማየት ልብ የሚሰብር ተግባር ሆኗል ነው ያሉት።

ትምህርት ቤቶችንም ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው መኾናቸውን ገልጸዋል። የታጠቀው ኀይል ኾን ብሎ የአማራ ክልልን እና ኢትዮጵያን ለማዳከም ተልዕኮ ይዞ የሚሠራ ነው ብለዋል። ይህ ተግባር ጸረ አማራ እና ጸረ ኢትዮጵያ መሆኑን ነው የተናገሩት።

ሕዝብን ለመጉዳት አልሞ የተነሳ ኀይልን ተልዕኮ የተቀበለ መኾኑን ነው የገለጹት። ወላጆች የትምህርት ዘርፉን መከላከል እና መጠበቅ እንደሚገባቸው ተናግረዋል። ለትምህርት ዘርፉ ትኩረት መስጠት ካልተቻለ አደጋው ከፍ ያለ እንደሚኾንም ገልጸዋል።

አደጋውን በግልጽ ማሳየት እና መታገል ይገባል ነው ያሉት። ከዚህ ችግር ካልተሻገርን ዘርፈ ብዙ ጉዳት ይደርስብናል ብለዋል። ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዳይኖር እንደሚያደርግም ገልጸዋል።

መሪዎች እየደረሰ ያለውን ችግር በመረዳት የጋራ መግባባት መፍጠር ይጠበቅባቸዋል ነው ያሉት። በችግሩ እና በመፍትሔው ላይ የጋራ መግባባት በመያዝ መሥራት ይጠበቃል ብለዋል። መሪዎች ተልዕኮዋቸውን በአግባቡ እንዲወጡም አሳስበዋል።

ክፍተቶችን እየለዩ፣ ለውጦችን እያሳዩ እንዲሠሩም አሳስበዋል። ትምህርት ሚኒስቴር እያደረገው ላለው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል ዘገባው የአሚኮ ነው።

ShareTweetShare
Previous Post

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ጀመረ። ። ። ። ። ። ። ። ።የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 4ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀመረ።

Next Post

ምክንያታዊነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ምክንያታዊነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት

ምክንያታዊነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት

ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ሪያል ማድሪድን በነጻ ለመቀላቀል ተስማማ

ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ሪያል ማድሪድን በነጻ ለመቀላቀል ተስማማ

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር  በአማራ ክልል የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ኮሚሽን የንቅናቄ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ባሕርዳር ገቡ

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር  በአማራ ክልል የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ኮሚሽን የንቅናቄ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ባሕርዳር ገቡ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?