የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ህብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና በሌሎች አምራች ዘርፎች ያሏችሁን ጥያቄዎች እና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን እስከ እንዲያቀርብ ጥሪ አቅርቧል።
ጥያቄዎቹን https://web.facebook.com/share/p/15st5pyP38/ በዚህ ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው እስከ ማክሰኞ መጋቢት 2፣ 2017 ዓ.ም መላክ እንደሚችሉም ተገልጿል።
ጽ/ቤቱ ለሚነሱ ጥያቄዎች የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተው ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡም አስታውቋል።












