፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ታህሳስ 28 2017| NBC ETHIOPIA-የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከገና በዓል ጋር በተያያዘ የቆዳ ውጤቶች ላይ ጥንቃቄ እንዲደረግ ለጋዜጠኞች መግላጫ ሰጥቷል።
ለዘርፉ የሚሰጠው ትኩረት አናሳ በመሆና ከጥራት ችግር በተያያዘ ሀገሪቱ ካላት ሀብት አኳያ አጥጋቢ አይደለ ተብሏል።

ኢንስቲትዩት ከገና በዓል ጋር ተያይዞ ከፍተኛ እርድ ስለሚከናን ሁሉም ትኩረት በማድርግ ቆዳ እንዳይቀደድ፣ጽዳቱ እንዲጠበቅ በማድረግ ለቆዳ ሰብሳቢዎች ማስረከብ እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥቷል።

ኢትዮጵያ በዓመት 42 ሚሊዮን የሚጠጋ የጥሬ እቃ ና የሌጦ ምርት ቢኖርም 50 በመቶ ብቻ የሚሆነው ተሰብስቦ ለአገልግሎት እንደሚውል ተመላክቷል።
በ-ሰላም ይልማ












