Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የኦሮሚያ ባንክ ለ3ተኛ ጊዜ ተሸላሚ ሆነ

December 12, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ታህሳስ 03 2017| NBC ETHIOPIA-የኦሮሚያ ባንክ ለተከታታይ 3ኛ ጊዜ የአውሮፓ ሶሳይቲ ፎር ኳሊቲ ሪሰርች (ESQR) የ2024 የጥራት ተሸላሚ በመሆኑን አስታወቀ። ባንኩ ይህንን ያስታወቀው ለመገናኛ ብዙሀን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫው ነው።

የአውሮፓ ሶሳይቲ ፎር ኳሊቲ ሪሰርች (ESQR) ህዳር 30/2017 ዓ.ም በኦስትሪያ ዋና ከተማ ቪየና ባካሄደዉ የ2024 ዓመታዊ የእዉቅና እና የሽልማት መርሃ-ግብር የኦሮሚያ ባንክ ጥራትን ቀዳሚ በማድረጉ እና የስራ አፈጻጸሙ የላቀ በመሆኑ ሽልማቱ እንደተበረከተለት የባንኩ ዋና ስራ አሰፈጻሚ ተፈሪ መኰንን በመግለጫው ተናግረዋል።

የደንበኞቻችን ፍላጓት ያማከለ የባንክ አገልግሎት መስጠታችን ለድል አብቅቶናል ያሉት ዋና ስራ አስፈፃሚው ባንኩ መሰል ዓለም ዓቀፍ ተፅዕኖአቸው ከጎሉ የቢዝነስ ተቋማት ተርታ በመሰለፍ ይህን ሽልማት ለተከታታይ 3ኛ ጊዜ መቀዳጀቱ ለደንበኞቹ እና ለባለአክሲዮኖቹ እምረታው የጎላ ነው ብለዋል።

 ኦሮሚያ ባንክ እያስመዘገበ ያለዉ ዘርፈ ብዙ ለዉጦች እና በሀገር ደረጃ  እያሳደረ በሚገኘዉ በጎ ተፅዕኖ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ በገነባዉ የማይዋዥ  ስም እና ዝና የዘንድሮዉን እዉቅና እና ሽልማት እንዲያገኝ ምክንያት መሆኑ በመድረኩ ላይ ተገልጿል፡፡

የኦሮሚያ ዋና ስራ አሰፈጻሚ ተፈሪ መኰንን ኢትዮጵያ በቅረቡ ከተገበረችዉ ሙሉ የኢኮኖሚ ርፎርም ጋር እኩል በማራመድ በሃገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ለምንጫወተው ሚና በተሻለ ትጋትና በላቀ የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለንን እውቀት፣ ክህሎትና ተነሳሽነት በማቀናጀት ከፍተኛ እመርታን ለማስመዝገብ የሚያስችለንን ተጨማሪ መነቃቃትና ጉልበት የሚፈጥርልን ነው ብለዋል።

በሽልማቱ ለመታጨት ከዓለም-ዓቀፍ ኮርስፓንደንት ባንኮችን፣ ከንግድ ተቋማትን፣ ከጥናትና ምርምር ተቋማትንና የዘርፉ ባለሞያዎችን፣ ከዚህ ቀደም በድርጅቱ የተሸለሙ ተቋማትን እና ከሌሎች የዘርፉ ባለድርሻ አካላቶችን በመረጃ ምንጭነት በመጠቀምና ትንተና በማድረግ በሚሰጠው ድምፅ አማካኝነት ነው።

በሽልማት መርሀግብሩ  ከኢትዮጵያ ኦሮሚያ ባንክን ጨምሮ ከ41 ሀገራት የተወጣጡ 49 የተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ስኬታማ ተቋማት እውቅና አግኝተዋል።

በ-ሀሴት ኃይሉ

ShareTweetShare
Previous Post

ዓለም ዓቀፍ የስፒና ቢፊዳ እና ሃይድሮስፋሌስ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተከበረ ነው።

Next Post

በብሮድካስትና በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ አግባብነት የሌላቸው የጤና ማስታወቂያዎች መበራከታቸው ተገለፀ።

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post

በብሮድካስትና በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ አግባብነት የሌላቸው የጤና ማስታወቂያዎች መበራከታቸው ተገለፀ።

የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በስልጤ ዞን በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው

የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በስልጤ ዞን በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው

የኢትዮጵያን ተመራጭ የኮንፍረንስ ቱሪዝም መዳረሻነት ለማስፋት ሁሉም ዜጋ አምባሳደር መሆን ይገባዋል – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

የኢትዮጵያን ተመራጭ የኮንፍረንስ ቱሪዝም መዳረሻነት ለማስፋት ሁሉም ዜጋ አምባሳደር መሆን ይገባዋል - አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?