ፕሬዝዳንቱ በዞኑ ለገ ሂዳ ወረዳ በሐራ ጎሮ ቀበሌ በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኘውን የማሽላ እና የጤፍ ሰብልን ጎብኝተዋል።

5ሺህ ሄክታር መሬት የሚሸፍነው ይህ የሰብል ምርት 2 መቶ የሚሆኑ አርሶ አደሮች በጋራ እያለሙም ይገኛል።
ከወረዳው ባገኘነው መረጃ መሰረት አከባቢው ቆላማ እንደመሆኑ መጠን ለበርካታ ዓመታት ፆም ያድር የነበረ መሬት ወደ ልማት መቀየሩም ነው የተጠቆመው።
ዘገባው የኦቢኤን ነው










