፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ጥቅምት 22 2017| NBC ETHIOPIA-ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዛሬው እለት ቁጥራቸው ከ2000 በላይ የሆኑ መጻሕፍትን እና 25 “ኦርካም ማይ አይ” የተባለ ዐይነ ስውራን አንባቢያንን የሚያግዝ መሳሪያ ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በስጦታ አበረከቱ፡፡
ለቤተ መጻሕፍቱ የተበረከቱት መጻሕፍት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለአንባቢያን በተለይ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠቅላላ እውቀትን የሚሰጡ የመጻሕፍት ስብስብ ሲሆኑ መጻሕፍቱ “Book for Africa” ከተባለ ድርጅት በድጋፍ የተገኙ መሆናቸው የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
📌Facebook – https://www.facebook.com/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












