፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ጥቅምት 11 2017| NBC ETHIOPIA-በ46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለመሳተፍ የፊፋ ዋና ጸሃፊ ላርስ ኒልስ ማቲያስ ግራፍስትሮም እና የካፍ ሶስተኛው ምክትል ፕሬዝዳንት ሱሌማን ዋበሪ አዲስ አበባ ገብተዋል።

በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ፣የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ መላኩ በዳዳ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
📌Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት












