፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ጥቅምት 05 2017| NBC ETHIOPIA- የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም” በሚል በአድዋ ድል መታሰቢያ በዛሬው ዕለት መካሄድ ይጀመራል።

ኮንፈረንሱ ከጥቅምት 5 እሰከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡

በአፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረስ በአህጉሩ ሰላም፣ደህንነትና ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮችውይይት እንደሚደረግ ከመከላከያ ሠራዊት ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












