፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 28 2017| NBC ETHIOPIA- ሄዝቦላ በቴላቪቭ አቅራቢ የሚገኘውን የጦር ማዘዣ ማጥቃቱ ተነግሯል ፡፡
የሊባኖሱ ተዋጊ አንጃ ሄዝቦላ በጣም በርካታ የእስራኤልን የወታደራዊ ማዘዣዎች መደብደቡ ይነገራል፡፡
ሄዝቦላ ትናንት በፈፀመው ከባድ ጥቃት በቴላቪቭ አቅራቢያ የሚገኘውን የግሊሎት ወታደራዊ ማዘዣ ክፉኛ ማጥቃቱን ተነግሯል፡፡
ሄዝቦላ በሰጠው ማብራሪያም የአሁኑ ጥቃት እስራኤል በሊባኖስ ላይ ለያዘችው አረመኔያዊ ጥቃት የተሰጠ ምላሽ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡
ሄዝቦላ እስራኤልን በገሊላ በኩልም ከብዙ ግንባሮች ማጥቃቱ ነው የተገለፀው ዘገባው የመኸር ኒውስ ነው፡፡
በ-ትዕግስቱ በቀለ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












