፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 21 2017| NBC ETHIOPIA- በአዲስ አበባ ይካሄዳል በተባለው 2ኛው አለም አቀፍ የቁርአንና የአዛን ውድድርን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡

በመግለጫውም ከ54 በላይ ሀገራት ተወዳዳሪዎች እንደሚገኙ ተገልጿል ፤ ውድድሩ ከሁለት ወራት በኃላ የሚካሄድ ሲሆን የሀገር ገፅታን ከመገንባት አንፃር የላቀ ሚና እንደሚኖረውም ተነስቷል፡፡
ከመጀመሪያው ዙር በተለየ መልኩ ሴቶችም የውድድሩ ተሳታፊ እንደሚሆኑ ተገልጿል
በ-አክረም ኑርያ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












