፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 15 2017| NBC ETHIOPIA- የአባገዳዎች ሕብረት የዘንድሮው ኢሬቻ መስከረም 25 እና 26 እንደሚከበር አስታውቋል፡፡
የኢሬቻ በዓል አከባበርን አስመልክቶ የአባገዳዎች ሕብረት መግለጫ ሰጥቷል፤ በመግለጫውም በመስከረም 25 ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ፤ በመስከረም 26 ደግሞ ኢሬቻ ሆረ አርሰዴ እንደሚከበር ተገልጿል።
የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን ሚና መወጣት እንዳለበት የአባገዳዎች ሕብረት አሳስቧል።












