Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ባይደን የሱዳን ተዋጊዎችን አስጠነቀቁ

September 18, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | መስከረም 08 2017| NBC ETHIOPIA- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች ተኩስ አቁመው ሰብአዊ እርዳታ ለዜጎች እንዲደርስ መፍቀድ አለባቸው ሲሉ ተናገሩ፡፡

ባይደን በመልዕክታቸው የሱዳን ሁለቱም ተፋላሚ ሀይሎች ለንጹሀን ስቃይና ሞት ሀላፊነቱን መውሰድ ይኖርባቸዋል፤ አክለውም ተፋላሚ ወገኖች በአስቸኳይ ጦርነት በማቆም ወደ ድርድር መምጣት ይጠበቅባቸዋል ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ዓለምአቀፉ ማህበረሰብና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጦርነቱ ሊቆም በሚችልበት መንገድ መምከር አለባቸውም ተብሏል፡፡

በጄነራል ሙሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ መራሹ ልዩ ሀይልና እና በጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሀን በሚመራው ፤ የሱዳን ጦር ሰራዊት መካከል እየተካሄደ የሚገኘው ጦርነት፤ ከሱዳን አልፎ ምስራቅ አፍሪካ ቀጠናን እየፈተነ እንደሚገኝ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡

እንደተባበሩት መንግስታት ድርጅት መረጃ ፤ 17ኛ ወሩን ባስቆጠረው የሱዳን እርስ በርስ ጦርነት ከ20 ሺህ በላይ ዜጎች ሲሞቱ ከ10 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል፡፡ ዘገባው የአናዶሉ ነው፡፡

በ-ቶማይ መኮንን

📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

📌Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc

📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መካከል ያለው የሁለትዮሽ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ

Next Post

በመሬት መንሸራተት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች 13 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
በመሬት መንሸራተት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች 13 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ

በመሬት መንሸራተት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች 13 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ

“በደባርቅ ከተማ ተከስቶ የነበረው ጊዜያዊ የፀጥታ ችግር በፀጥታ ሀይላችን ቅንጅታዊ ጥረት በቁጥጥር ስር ውሏል” የደባርቅ የከተማ አስተዳደር ፀጥታ ምክር ቤት

"በደባርቅ ከተማ ተከስቶ የነበረው ጊዜያዊ የፀጥታ ችግር በፀጥታ ሀይላችን ቅንጅታዊ ጥረት በቁጥጥር ስር ውሏል" የደባርቅ የከተማ አስተዳደር ፀጥታ ምክር ቤት

ሦስት ሕገወጥ የከረሜላ ምርቶች ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ

ሦስት ሕገወጥ የከረሜላ ምርቶች ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?