፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 07 2017| NBC ETHIOPIA- በኢትዮጵያ ያለውን የቱሪዝም ሀብት በላቀ ደረጃ ለማስተዋወቅ ይረዳል የተባለለት የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ተደርጓል።
የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የተደረገው የሳተላይት አካውንት መንግስት ዘርፉን ለማሳደግ እያደረገ ያለውን ጥረት የሚያግዝ ነው ብለዋል።
አምባሳደር ናሲሴ አክለውም የሳተላይት አካውንቱ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከሚኖረው የጎላ አስተዋፅኦ ባሻገር ሁለንተናዊ እድገት ለማስመዝገብ እንደሚያግዝ ጠቁመዋል።
በ -አክረም ኑርያ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












