፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 03 2017| NBC ETHIOPIA- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦትስዋና ጋቦሮኒ በተካሄደው የ2024 የአፍሪካ ቱሪዝም አመራር ፎረም ላይ “የላቀ የቱሪዝም ትራንስፖርት ሽልማት” ተበርክቶለታል።

ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክትው ሽልማቱ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ለመንገደኞች በማቅረብ እንዲሁም ዘላቂነት እና የአየር ንብረት ጥበቃ ላይ ጠንካራ ተሳትፎ በማድረግ ለአፍሪካ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ድርጅቶች ዕውቅና የሚሰጥበት መሆኑን ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












