Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

“የዳኝነት አገልግሎቱን ፈጣን እና  ወጭ ቆጣቢ ለማድረግ  የተቋማቱን አሠራር በቴክኖሎጂ ማጠናከር ይገባል”-አቶ ዓለምአንተ አግደው

August 20, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 

አዲስ አበባ | ነሐሴ 14 2016| NBC ETHIOPIA-የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አሠራሩን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ  ከክልሉ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ  ኮሚሽን እና ከባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ  ጋር  የመግባቢያ ሥምምነት አድርጓል።

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው  እንዳሉት የዳኝነት አገልግሎቱን ፈጣን እና  ወጭ ቆጣቢ ለማድረግ በተለያዩ ጊዜያት የማሻሻያ ሥራዎችን ሲሠራ ቆይቷል።  አሁን ላይም ተቋሙ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ጥራት ያለው አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ  ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና በአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ላይ መድረሱ ትልቅ እርምጃ መሆኑን ተናግረዋል።

ይህ ፍ/ቤቶችን በቴክኖሎጅ የማዘመን ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ መዝገብ ለማስከፈት ከሩቅ ቦታዎች የሚደረግ ጉዞ ቀርቶ ተገልጋዮች በአቅራቢያቸዉ በሚገኙ ፍ/ቤቶች (ማዕከል) አስከፍተዉ መዝገቡ በቴክኖሎጅ ወደሚፈለገዉ ፍ/ቤት የሚደርሰበት አሰራር ይፈጠራል።

በተመሳሳይ ለክርክር ከተለያየ ቦታ ፍ/ቤቶች ወዳሉበት የሚደረግ ረጅም ጉዞ እና እንግልት ቀርቶ ተከራካሪዎች በአቅራቢያቸዉ ባለ ፍ/ቤት በሚደራጅ ስማርት ኮርት በቴክኖሎጅ ታዘዉ ክርክር የሚያደርጉበት ሁኔታ ይመቻቻል።

ተከራካሪዎች ጉዳያቸዉ የደረሰበትን ደረጃ በእጅ ስላካቸዉ ላይ በሚኖር መተግበሪያ መከታተል ሚችሉበት ሁኔታ ይፈጠራል። የዉሳኔ ግልባጭ ለመዉሰድ ወራት ይወስድ የነበረዉ ጊዜ ድምጽን ወደያዉ ወደ ጽሑፍ በሚቀይር ቴክኖሎጅ በመታገዝ ዉሳኔዎችን ወዲያዉ ማግኘት የሚቻልበት ሁኔታ ይፈጠራል።

መዛግብት ስካን ተደርገዉ አስተማማኝ በሆነ ሁኔታ በቴክኖሎጅ ስለሚያዙ ዳኞች መዝገብ እየተሸከሙ ሚሄዱበትንና መዛግብት ሕንጻ የሚያጨናንቁበትን ሁኔታ ይቀይራል።በስምምነቱ መሰረትም ከየተቋማቱ የተሰየሙ ባለሙያዎችና አመራሮች ያሉበት  የቴክኒክና አብይ ኮሚቴ ተደራጅቶ ስራ እንደሚጀምር ገልፀዋል።

የህግና ፍትህ ቋሚ ኮሚቴ ደሴ ጥላሁን (ዶ/ር) አዲሱ የጥቅላይ ፍርድቤት የጀመሩት የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አድንቀው የክልሉ ምክርቤት እና ቋሚ ኮሚቴ ከጎናችሁ በመሆን እንደግፋለን ብለዋል።

 የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ  ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር የቻለ ይግዛው እንዳሉት የክልሉን ፍላጎት መሸከም  የሚችል የቴክኖሎጂ ተቋም መገንባት ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ ይገኛል። የሚሠሩ ቴክኖሎጂዎች ደኅንነታቸው ተጠብቆ አስፈላጊውን አገልግሎት እንዲሰጡ ቴክኖሎጂውን መጠቀም የሚችል የሰው ኀይል ማፍራት ላይ ትኩረት መደረጉንም ገልጸዋል። 

ከዚህም ባለፈ በኮሚሽኑ እየለሙ የሚገኙ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ተጽዕኖ ባላቸው ተቋማት ላይ እንዲተገበሩ እየተደረገ እንደሚገኝም ገልጸዋል።  ከዚህ ውስጥ ደግሞ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አንዱ በመኾኑ ተቋሙን ለማዘመን ትኩረት ተደርጓል ብለዋል። 

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ዘውዱ እምሩ (ዶ.ር) እንዳሉት ዩኒቨርሲቲው እስከ አሁን ከ300 በላይ ስምምነቶችን ከውጭ ሀገራት እና ከሀገር ውስጥ ከሚገኙ ተቋማት ጋር ተፈራርሞ የተለያዩ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ግማሽ የሚኾኑት ከሀገር ውስጥ ከሚገኙ ተቋማት ጋር ስምምነት ላይ ተደርሶ የተለያዩ ሥራዎችን መሥራት መቻሉን አንስተዋል።  አሁንም ከጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ጋር  የተደረገው ስምምነት ተግባራዊ እንዲኾን የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎችን ዩኒቨርሲቲው እንደሚሰጥ  ገልጸዋል።

የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል እና አገልግሎቶችን ጥራት  ባለው መንገድ እና በአጭር ጊዜ ለመስጠት የፍትሕ ሥርዓቱን ሊያቀላጥፉ የሚችሉ መሠረተ ልማቶችን መዘርጋት ትኩረት ተደርጓል ብለዋል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ተቋማቱን በአዳዲስ አሠራሮች ወይም በቴክኖሎጂ ማጠናከር አንዱ ተግባር መኾኑን ያነሱት አፈ ጉባኤዋ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ  ኮሚሽን እንዲሁም  የምርምር ተቋማት ቀዳሚውን ድርሻ ወስደው ሊሠሩ ይገባል ብለዋል።

📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

📌Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

ግሪክ

Next Post

በሕጻን ሄቨን ላይ ስለተፈፀመው ፀያፍ ወንጀል የምርመራ፣ ክስ እና ፍርድ ሂደት በተመለከተ ከአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የተሰጠ አጭር ማብራሪያ፡-

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
በሕጻን ሄቨን ላይ ስለተፈፀመው ፀያፍ ወንጀል የምርመራ፣ ክስ እና ፍርድ ሂደት በተመለከተ ከአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የተሰጠ አጭር ማብራሪያ፡-

በሕጻን ሄቨን ላይ ስለተፈፀመው ፀያፍ ወንጀል የምርመራ፣ ክስ እና ፍርድ ሂደት በተመለከተ ከአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የተሰጠ አጭር ማብራሪያ፡-

ለአስገድዶ መድፈር ወንጀል ጠንካራ ቅጣት የሚጥሉ ሀገራት

ለአስገድዶ መድፈር ወንጀል ጠንካራ ቅጣት የሚጥሉ ሀገራት

የታይዋን እና ጃፓን ግንኙነት

የታይዋን እና ጃፓን ግንኙነት

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?