፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 02 2016| NBC ETHIOPIA- የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ የኮሙኒኬሽን እና የሚዲያ ተቋማት ባለሙያዎችን ያሳተፈ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡


በመርሃ ግብሩ ላይ 25 ሺህ ገደማ ሀገር በቀል ዕጽዋቶችን መትከል መቻሉን የተናገሩት የቢሮው ኃላፊ እናትአለም መለሰ የሚዲያ ባለሙያዎች መረጃን ከማድረስ ኃላፊነታቸው ባሻገር በተለያዩ የልማት ስራዎች ላይ ተሳታፊ ሊሆኑ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር “የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በ – አክረም ኑርያ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












