፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 30 2016| NBC ETHIOPIA- የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ሊዲያ ግርማ በ2016 የከተማዋን ሰላም ለማረጋገጥ በተሰሩ የትብብር ስራዎች በከተማዋ አስተማማኝ ሰላምን መፍጠር ተችሏል ብለዋል።
ኃላፊዋ አክለውም በአዲስ አበባ ያለውን የወንጀል ምጣኔ 31 በመቶ መቀነስ መቻሉን አንስተዋል።
ቤቲንግ ቤቶች፣ የተለያዩ ዕፅ ሲያስጠቅሙ በተገኙ ሆቴሎች እንዲሁም ህገ ወጥ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን አስታውሰዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በ2017 የከተማዋን ሰላም ለማረጋገጥ ባለ ድርሻ ናቸው ካላቸው 29 ተቋማት ጋር የትብብር ሰነድ ተፈራርሟል።
በ – አክረም ኑርያ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












