፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 26 2016| NBC ETHIOPIA- በኢትዮጵያውያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው 10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል።
33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች የፍጻሜ የሩጫ ውድድር ከምሽቱ 4 ሰዓት ስታደ ፍራንስ ብሔራዊ ስታዲየም ይከናወናል።
ኢትዮጵያን ወክለው በፍጻሜው በሰለሞን ባረጋ፣ ዮሚፍ ቀጄልቻና በሪሁ አረጋዊ ያሳተፋሉ።
📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
📌Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












