፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 24 2016| NBC ETHIOPIA-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በቡና ያሳካነውን አመርቂ ድል በሻይ ምርትም እንደግመዋለን ሲሉ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት በመልማት ላይ ያለ የሻይ ተክል ማሳ ምስሎችን አጋርተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቡና ያሳካነውን አመርቂ ድል በሻይ ምርትም እንደግመዋለን ሲሉም በመልዕክታቸው ገልጸዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












