፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 19 2016| NBC ETHIOPIA- በዌስት ባንክ የሀማስ አመራር የነበሩት ሰው በእስራኤል እጅ እያሉ መሞታቸው ተሰምቷል።
የፍልስጤማውያኑ ባለስልጣናት እና የሀማስ ሀይሎች በሰጡት ማብራሪያ በዌስት ባንክ የሀማስ መሪ የነበሩት የ63 ዓመቱ ሙስጠፋ ሙሃመድ አቡ አራ ሕይወታቸው ማለፉ የተነገረው ከደቡባዊ እስራኤል እስር ቤት ለህክምና ወደ ሆስፒታል በተዘዋወሩበት ወቅት ነው።
በአቡ አራ ሞት ሀማስ ባወጣው መግለጫ በወራሪዎቻችን እጅ ስለሞቱት የሀማስ መሪ ሀዘናችን የበረታ ነው ቢሆንም ግን በህክምና እጦት ለሞቱት ከፍተኛ መሪ ተጠያቂዋ እስራኤል ናት ሲል ያሳያል ዘገባው የአሻርቅ አል አውሳት ነው።
በ-ትዕግስቱ በቀለ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












