፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 19 2016| NBC ETHIOPIA- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጋምቤላ እና አሶሳ መካከል አዲስ በረራ መጀመሩን ገለጸ።
እንደ ኤዜአ ዘገባ አየር መንገዱ ከሐምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በጋምቤላና በአሶሳ መካከል ቀጥታ በረራ እንደሚጀምር እና መንገደኞቹም ይሄንኑ የተቀላጠፈ አገልግሎት መጠቀም እንደሚችሉ አስታውቋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












