፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 19 2016| NBC ETHIOPIA- የሰሜን ኮሪያ የምስጢር ቁልፍ ሰባሪዎች የአሜሪካን የተደራጀ የወታደራዊ እና ምስጢራዊ ሰነድ ሰርቀዋል ሲሉ አሜሪካ እንግሊዝና ደቡብ ኮሪያ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡
እንደ ሶስቱ ሀገራት መንግስታት የክስ ሰነድ ዝርዝር በሰሜን ኮሪያ ተሰርቋል የተባለው የአሜሪካ ወታደራዊ ምስጢር ለኑክሌር ጦር መሳሪያ ግብአትነት የሚውል መሆኑም ነው የተገለፀው ።
የአሜሪካው የፌደራሉ የምርመራ ቢሮ /FBI/ ባወጣው መግለጫ ለዚያ የሰሜን ኮሪያው የምስጢር ቁልፍ ሰባሪ አካል ያለበትን ለጠቆመ የአስር ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ማዘጋጀቱን ነው ያስታወቀው፡፡ ዘገባው የኤዥያ ዋን ነው፡፡
በ-ትዕግስቱ በቀለ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












