፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 11 2016| NBC ETHIOPIA-የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተሿሚዎችን የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ ለምክር ቤቱ አቅርበዋል።
1ኛ) ወይዘሮ ይመኙሻል ታደሰ – የአዲስ አበባ ከተማ የአረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ
2ኛ) አቶ ያብባል አዲስ ጎበዜ – የትንሰፖርት ቢሮ ኃላፊ
3ኛ) አቶ አንድነት ብዙሰው ታመነ – ምክትል ዋና ኦዲተር
4ኛ) አቶ ቁሴ ለታ – ምክትል ዋና ኦዲተር
5ኛ) አቶ ማሾ ኦላና – በአዲስ አበባ ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሆነው ተሹመዋል። ከምክር ቤቱም የተለያዩ ሀሳብና አስተያየቶች ከተሰጡ በኋላ ሹመቱ በሙሉ ድምፅ የጸደቀ ሲሆን ተሿሚዎቹም ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












