፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 11 2016| NBC ETHIOPIA-የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የኮቪድ-19 ምርመራ አድርገው ቫይረሱ ከተገኘባቸው በኋላ የምርጫ ዘመቻቸውን መሰረዛቸው ተነግሯል፡፡
ለወትሮውም ከገዛ ፓርቲያቸው አካላት የፕሬዝዳንታዊ ምራጫ ዘመቻቸውን እንዲያቆሙ ሲነገር የነበረው የውሳኔ ሀሳብ ዛሬ ባይደን በራሳቸው እርምጃ የህክምና ምርመራ ውጤታቸው ከምርጫ ፉክክር እንዲያቋርጡ አስገድዷቸዋል ነው የተባለው፡፡
ከነጩ የወጣው መግለጫ እንደሚሳየው ባይዳን የኮቪድ 19 ምርመራ አድርገው ቫይረሱ እንደተገኘባቸውና ከዚያም በኋላ የምርጫ ዘመቻቸውን ማቋረጣቸው ነው የገለፀው ይሁንና ባይደን የፕሬዝዳንታዊ ስራቸውን በዴልዌር ከሚገኘው የመኖሪያ ቤታቸው እንደሚያከናውኑ የነጩ ቤተመንግስት የፕሬስ ክፍል ሀላፊዎ ካሪኔ ዢያን ፒየሬ አስታውቋል፡፡
በ-ትዕግስቱ በቀለ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












