፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 09 2016| NBC ETHIOPIA-በድሬዳዋ አስተዳደር ጀሎ በሊና ገበሬ ማህበር በተለምዶ አጠራሩ ቢርካ አካባቢ ሐምሌ 9/ 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 6:30 ሰዓት በደረሰ የትራፊክ አደጋ 11 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ በ10 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የድሬደዋ ፖሊስ ገልጿል ።
በድሬደዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የትራፊክ አደጋ ምርመራ ዲቪዥን ኃላፊ ዋ/ኢ/ር ሰዓዳ መሐመድ የአደጋው መንስኤ ከባድ ዝናብ ዉስጥ በከፍተኛ ፍጥነት ማሽከርከር መሆኑን እና አደጋው የደረሰው ከድሬዳዋ ወደ ሀረር ሰው አሳፍሮ በመጓዝ ላይ የነበረ ዶልፊን መኪና እና ከሀረር ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረ ሲኖትራክ በመጋጨታቸው ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












